|
Welcome to Golden Oil Ministries |
|
|
|
Welcome to Golden Oil Ministries
Welcome to Golden Oil Ministries. Even though our website has been on the Internet for quite a long time, we have now redesigned its features and are pleased to bring you our improved site.
I trust that as you visit these pages, you will find edifying materials, which will equip you to lead a godly life, in your family, your work place, and your service to others. Our ministry, which has the mission of proclaiming the present truth, is ready to continue to serve you through this website. Our desire and efforts are that you may reach the highest calling that God has prepared for you before the ages through Christ; come with us and stride to reach this wonderful goal.
In Christ’s love,
Yared Tilahun President, Golden Oil Ministries
እንኳን ደህና መጡ ወደ ጉልደን ኦይል አገልግሎት እንኳን ደህና መጡ:: ምንም እንኳን ድረ-ገጻችን ለረዥም ጊዜ በአለም አቀፍ የመረጃ መረብ ውስጥ የቆየ ቢሆንም በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የመጣውን የኢንተርኔት አገልግሎትና ከዕለት ዕለት እየጨመረ የመጣውን ተጠቃሚነት ከግምት በማስገባት በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ በዚህ ድረ ገጽ ላይ በሚያደረጉት ቆይታ ለግል ህይወትዎ፣ ለቤተሰብዎ፣ ለስራዎና ለአገልግሎትዎ የሚታነፁበትን መንፈሳዊ ምግብ እንደሚያገኙ እምነቴ ነው፡፡
የጊዜውን የእውነት ቃል የማወጅ ተልእኮ አንግቦ የሚንቀሳቀሰው አገልግሎታችን በዚህ ድረ-ገጽ አማካይነት በቀጣይነት ሊያገለግልዎት ዝግጁ ነው፡፡ ጥረታችንና ናፍቆታችን እግዚአብሔር ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ወዳዘጋጀልዎት ክብርና ከፍታ እንዲደርሱ ነውና ወደዚህ ፍጻሜ ለመድረስ አብረውን ይዘርጉ፡፡ ጸጋ ይብዛልዎት በክርስቶስ ፍቅር,
ያሬድ ጥላሁን ፕሬዘደንት, ጎልደን ኦይል አገልግሎት
|
|
Last Updated ( Friday, 06 June 2008 )
|